Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ችግር ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በቃሌ መሰረት ይሔው ጥብን አትናቁ ከከበሩ እንቁ በላይ ነች ላመነ | የጥበበ ዳመራ

በዚህ ችግር ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በቃሌ መሰረት ይሔው ጥብን አትናቁ ከከበሩ እንቁ በላይ ነች ላመነባት መድህን ነች ምክንያቱም የተሰጠችው ከፈጣሪ ፀጋ ነው እና #ሐፍትሔው ሌሊት ስትተኙ ህልመ ሌሊት የሚያስቸግራችሁ ሰዎች መዝሙር 90 ከመተኛታችሁ በፊት ንፁህ ሆናችሁ የፀሎት ስፍራችሁ ዘወትር ሰባት ጊዜ ደግማችሁ ተኙ ።።ጥበበ ዳመራ።። ።።ጥበበ ዳመራ