Get Mystery Box with random crypto!

መስተፋቅር የምጠይቁኝ እድሜ አችሁን የምተጠይቅበት ምክኒያት አለኝ ስለዚህም ስትጠየቁ እደ አንድ ት | የጥበበ ዳመራ

መስተፋቅር የምጠይቁኝ እድሜ አችሁን የምተጠይቅበት ምክኒያት አለኝ ስለዚህም ስትጠየቁ እደ አንድ ትልቅ ሰው ነኝ ብላችሁ የምታስቡ እና የምትፈልጉትን ነገር የእድሜ ክልል ደረጃችሁ ሊወስኑት ይገባል ምክንያቱም በጨቅላነት እድሜላይ ለጊዜአዊ ስሜት ተብሎ ሰውን መጉዳት ስለማይቻል ቢያንስ እድሚያችሁ ከ 26 በላ መሆን መቻል አለበት አለዛ ለጫወታ የምትመጡ ናችሁ ምክንያቱም በሰው ላይ ያልተገባ ድርጊት በስሜታዊነት ተግፋፍታችሁ የምትጓዙ ናችሁ እያስተዋልን ሰላም ሁኑ ።


ጥበበ ዳመራ።።