Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ሕማመ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወማእ | የጥበበ ዳመራ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ሕማመ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወማእሠረ አጋንንት ወመስጥመ ሰይጣን በገደ ሳዶር አላዶር ዳናት አዲራ እሮዳስ በ፭
ቅነዋተ መስቀሉ ለእግዚኢነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቡዳ ወእጀ ሰብዕ ቀውግአት ወቁርጥማት ፍልፀት ወውግአት ቁርጥማትወራስ ውግአት ምች ቸነፈር ወፍልፀት ተስቦ በወተቅማጥ ወተቅማጥ ወንደድ ወጉርጉፎ ቃለ እግዚአብሒር ይመትር ነደ እሳት ኢኮስ አሰሊኢፓ ኢፓስ ኢንካም ኢነካምባም ኢቦካኪሮም ለከፍ አብሰነአርናኪቧ አከሰለ አላቢክ አበሳኩ ኦሚዕ አውጽዕ ኢቃ ኢጳከብዕ ሬው ኢርሂሊ አዮን ያብሳት ፀፀፀ ዘተአመነ በጸሎቱ ወበሰእለቱ ለቅዱስ ሚካኤል ወገብርኤል ዘናዊት ለእግዝትነ ማርያም ወላዲት አምላክ እም ሕማመ አጋንንት ወሰይጣናት ወእም ሊጊዮን ወእም ዛር ውላጅ ረቀመጅ ወተላቀጅ መሲመዮሽን
ወመምዲሆን ወቀንቢሆን ወረባናሁ መራቢኪያሁ ከመቢርርም ወበንተኩኃኤል ደማንኤል ወደበ ከማንኤል ወበልዮልኤል ወበአማኑኤል ወበሰሎሞን አድኀና እም አየረ አጋንንት ወሰይጣናት ወእም ሊጊዮን ወዛር ወላጅ ወተስቦ ወተቅማጥ ወእምኩሎ አጋንንት ወእም ኩሉ ሰይጣናት አድኃኖ ለገብርከ........እገሌ

#ለገብርከ የሚለውን ለወንድ ሲሆን

#ለወለትእከ የሚለው ደሞ ለሴት ነው

በዚህ መልክ ቀይራችሆ ተጠቀሙት

ገቢሩ ማለትም አጠቃቀሙ ቢቻላችሁ ጠዋት ጠዋት ፀሎት ማድረግ ነው ስትተኙም ፀሎት አድርጋችሁ መተኛት ነው

ጥሩ ነው ይጠቅመኛል ብላችሁ ያሰባችሁ ተጠቀሙበት ጥቅሙ ብዙ ነው

ለዛር ወላጅ ለሚሰቃዩ ለቁርጥማት ለራስ ምታት ለተቅማጥ ለምች ዋነኛነቱ ለአይነጥላ ነው ተጠቀሙበት

አስገራሚ ነገሮችን እድለቅላችሁ ምትፈልጉ ከሆነ ሼር አርጉ አለዛ እኔም እጄን እጎትታለሁ እኔ ብቻ ከኔውጪ ለመጠቀም የሚባል ነጠር ካለ።

።።የጥበበ ዳመሬ።።