Get Mystery Box with random crypto!

ለዓይነጥላ ለሚያስለቅሰው ለጅ የወይን ቅጠሉን ጤና አዳም ከርቤ ሰነጭ ሽንኩርት ሰሊጥ ጥቁር አ | የጥበበ ዳመራ

ለዓይነጥላ ለሚያስለቅሰው ለጅ

የወይን ቅጠሉን ጤና አዳም ከርቤ ሰነጭ ሽንኩርት ሰሊጥ ጥቁር አዝሙድ አደባልቆ ለውሰቀ በቅቤ መቀባት ነው ከዛ እፀ ሳቢቅን ለብቻው ወቅጣችሁ ገላውን ይቀባ የቀረውን ደሞ ባፍንጫው ትንሽ የቀረውን ደሞ ሰፍቶ ማስያዝ ነው፡፡


፡፡፡ጥበበ ዳመራ፡፡፡