Get Mystery Box with random crypto!

የብስራት ዜና ከሸዋሮቢት ሰለፍዮች አሰላሙ ዓለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ በአለም ላይ የምትገ | የሸዋሮቢት ሰለፍዮች [Official Page]

የብስራት ዜና ከሸዋሮቢት ሰለፍዮች

አሰላሙ ዓለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ

በአለም ላይ የምትገኙ ውድ የሱና እህት ወንድሞቻችን ለአመታት ስትደክሙበት የነበረው የሸዋሮቢት ሰለፍዮች የ4 ሚሊየን የመስጅድ ቦታ ግዥ እንዲሁም የ650 ሺ ብር ብድር እዳ በንያ መልክ ተጠናቋል

አሏሁ አክበር

አሏሁ አክበር

አሏሁ አክበር

አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ "አሏህን ብትረዱት(ዲኑን) እርሱ ይረዳችኋል" ብሎን ነበርና የሚሳካ የማይመስል ነገር በእርሱ እዝነት በሰለፍያ እህት ወንድሞቻችን ሰበብ ሁሉም ነገር በድል ተጠናቋል።

አልሀምዱሊላህ!!

ንያ ያደረግን እህት ወንድሞችም ንያችንን በተቻለን ፍጥነት ቶሎ ቶሎ እያስገባን ጉዳዩ በተግባር ይፈፀም ይዘንድ ሀላፊነታችሁን ተወጡ

ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያላችሁ!!


ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል

https://t.me/yeshewarobitselefyoch

ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል

https://t.me/Yeshewarobitselefiyochgroup