የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.76K
የሰርጥ መግለጫ
❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል! እውነተኛ የ ፍቅር እውነታውችን እዚህ ያገኛሉ ለሚወዱት ሰው share ያድርጉ ♥️
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-06-26 10:50:08
Psychology says
አንድ ሰው
በ ትንሽ ነገር ሚያለቅስ ከሆነ
የዋህና ልቡ ስስ ነው
Jion
https://t.me/yeseket
1.3K views07:50
2022-06-26 10:49:13
ዉድ የ ፍቅር ሳይኮሎጅ ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹ ሳይኮሎጂ ትርክ እንደተመቻቹ እና እንደተማራቹበት አንጠራጠርም በዚዉ ልንቀጥልም፡አስበናል እናም እናንተ ለ ጋደኞቻቹ በመጋበዝ ይተባበሩን
Jion jion
https://t.me/yeseket
1.3K views07:49
2022-06-25 11:43:40
#ሴቶ ብዙ ጊዜ ከወንድ ጋር ሲገናኙ ቀድመው የሚያዩት አለባበሱን ነው አለባበሱ ከመሰጣቸው ልጁም ይመስጣቸዋል።
#እውነት ሀሰት
Join
https://t.me/yeseket
1.4K views08:43
2022-06-24 16:56:32
ነገር ግን ወንድ ልጅ
በ ፍጽም የሱ ልትሆን ከማትችልና
ከማትወደዉ ሴት ፍቅር ይይዘዋል
Jion
https://t.me/yeseket
1.4K views13:56
2022-06-24 16:56:25
ሳይኮሎጂ እንዲ፡ይላል
ሴት ልጅ ዞር ብሎ ከማያያት
ችላ፡ከሚላት ወንድ ፍቅር ይይዛታል
Jion https://t.me/yeseket
1.3K views13:56
2022-06-23 07:25:48
ሴቶች ከ ወንዶች የሚጠሉት ግን ደግሞ እራሳቸው የሚያደርጉት ነገር
መቅናት
Join
https://t.me/yeseket
1.4K views04:25
2022-06-22 11:23:07
ልክ ነው
"የሰው ልጅ እኔ እንደማስበው ያስባል አትበል
እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል አስተውል ሁሉም ሰው በራሱ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ልክ ነው ።"
ሁሉም ሰው በራሱ ልክ ነው
Join
https://t.me/yeseket
1.5K views08:23
2022-06-21 11:16:21
ፍቅረኛክ ከማን ጋር ነበርክ ብላ ከጠየቀችክ
Bro እውነቱን ተናገር
ከማን ጋር እንደነበርክ በጣም ታቃለች
ሴቶች የምያቁትን ነገር መጠየቅ ስለሚወዱ ነው
Join
https://t.me/yeseket
1.6K views08:16
2022-06-21 11:15:22
ሴት ልጅ ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ብላ የምታስበው
ሁሉንም ወንድች ቀርባ ስላየቻቸው ሳይሆን ከማንም በላይ ያመነችዉ
በድሏት ስላገኘችው ነው.
Join
https://t.me/yeseket
1.5K views08:15
2022-06-16 13:39:21
እብድ ማለት ተመሳሳይ የሆነ ነገር እያደረገ ለውጥ የሚጠብቅ ነው።
አልበርት አንስታይን
Join
https://t.me/yeseket
2.0K views10:39