Get Mystery Box with random crypto!

@yene poem የግጥም ቻናል✍🇪🇹❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenepoem — @yene poem የግጥም ቻናል✍🇪🇹❤️ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenepoem — @yene poem የግጥም ቻናል✍🇪🇹❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yenepoem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 179
የሰርጥ መግለጫ

👉 ኑ አብረን ሀሳቦቻችንን እናፍልቅ
👉 ትናት ትናት ነው ዛሬ ደግሞ ሌላ ቀን ነው
👉 የማይቻል ነገር የለም ሁሉም ይቻላል
ሀሳብ አስተያየት 👉 @Amelakyyy
…………
ግጥም የውስጣችንን እምቅ ሀሳብ የምናፈልቅበት የመፃፍ ጥበብ ነው፡
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🇪/Ethiopia/❤

@yenepoem

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-28 14:14:55 Channel photo updated
11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 14:14:17 ኤፍራታ



"ጦቢያ"




ስትኖሪ ነውና እኔም የምኖረው
ስትደምቂ ነውና ድምቀቴ ሚታዬው፤
በክፉ የሚያይሽ አይኑ እዳያይ ያርገው
የገፋሽ ይገፋ መከራ አይጣው፤
ያነባሽው እንባ እሳት ሆኖ ይፍጀው
ሀገሬ ሚያቀልሽ ሂወት አይቅለለው፤




ሀገሬ ጦቢያ መመኪያ ጋሻዬ
ሁሉን ችዬ አለፍኩ ላንቺ ክብር ብዬ
አንቺ በመኖርሽ ነውና ምኖረው
ስቃይ ያሳዬሽን አይማረኝ ብምረው


ኤፍራታ ስማቸው


@yenepoem
@yenepoem
204 views ephru Ye egezabher, edited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 23:03:20 #ኤፍራታ



"በብዕሬ አንደበት'!



ብዙ ነው ግፋቸው ለማውራት አይቀልም
ያደረሱት በደል ይህ ነው አይባልም፤
በምንስ አንደበት ሲቃ ይገለፃል
በደል ተከማችቶ ግፍን ይፀንሳል፤
ያልቦረቀ ህፃን መከራውን አይቷል
የነገ ተስፋውን ሳያይ ባጭር ቀርቷል፤
አባት አይኑ እያዬ ቤተሰቡን አቷል
የሚስት ልጆቹን ስቃይ አብሮ ቀምሷል፤
ልጇ ስትሰቃይ ባይኗ ያዬች እናት
ዋይ ለልስ ብላለች ቢቀር ባልወለድኳት፤
ኧረ ምን ያልታዬ ያልተሰማስ የታል
እ'ስሳትም ሳይቀር ስቃይን ቀምሰዋል፤
በይ ብዕሬ ይብቃሽ ተዘርዝሮ አያልቅም
የግፈኞች በደል በቃል አይቋጭም፤፤



ኤፍራታ

























@yenepoem
@yenepoem
206 views ephru Ye egezabher, 20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 18:13:33
"ግምባር እንገናኝ"



በባዶ መለፍለፍ መፎከሩም ይቅር
በታሪክ መዝገብ ላይ በስመ ምጅምር፤
ሀገራችን ፀንታ ተከብራ እንድትኖር
መስዋት ለመክፈል እንገናኝ ግምባር ፤

ጦ ቢ ያ ዬ

ጥሪው በሁሉም ዘንድ ደርሶ ወኔ ፈጥሯል
ተምሳሌትነትህ በሁሉም ታትሟል
ጠላትን ሊያወድም ያገር ሰው ተነስቷል፤


ኤፍራታ

@yenepoem
@yenepoem
191 views ephru Ye egezabher, edited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-02 11:20:16 𝐈𝐫𝐫𝐞𝐞𝐜𝐡𝐚

𝐎𝐫𝐨𝐦𝐢𝐚
𝐿𝒶𝓃𝒹 𝑜𝒻 𝒟𝒾𝓋𝑒𝓇𝓈𝑒 𝐵𝑒𝒶𝓊𝓉𝓎!
𝐈𝐫𝐫𝐞𝐞𝐜𝐡𝐚 is one of the ancient ceremonial events taking place twice a year ever since the existence of Oromo as a nation. The Irreecha festiv­ity celebrated in Birraa (in September and October) is the cultural expression of Gal­ata (thankfulness) to Waaqaa (equivalent to the English word God) for providing life necessities to human beings and other living things.

It is a festival of the people with minds full of peace and a loving heart. Enjoy it while you gear yourselves up for the grand event.

Happy irreecha day!

@yenepoem
@yenepoem
276 views ephru Ye egezabher, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ