Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይህንን የምታነቡ በሙሉ የእግዚያብሔር ሰላም በሁላችሁ | የነፍሴ ጥያቄዎች

ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይህንን የምታነቡ በሙሉ የእግዚያብሔር ሰላም በሁላችሁ ላይ ይሁን


" በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።"
(የማቴዎስ ወንጌል 16:18)

ቤተ ክርስትያንን የገሀነብ ደጆች አይችሉዋትም የገሀነብ ደጆችም ትግልን ይታገላሉ ቤተክርስትያንም ታሸንፋለች! ቤተክርስትያንን ከፖለቲካ ጋር የምታያይዙ የከበረውን ከቀለለው ባታዋድዱ እላለው እሱዋ ከፖለቲካ በላይ ነችና!