Get Mystery Box with random crypto!

የነቢ ዘነ CHANEL

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebizene1 — የነቢ ዘነ CHANEL
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebizene1 — የነቢ ዘነ CHANEL
የሰርጥ አድራሻ: @yenebizene1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 470
የሰርጥ መግለጫ

የነቢ ዘነ (طريق الرسول صلى الله عليه وسلم) ጀምዓ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ውስጥ ሽርክንና ቢድዓን ለማጥፋትና ተውሂድና ሱናን የበላይ ለማድረግ ዳእዋን ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ተወላጅ የሱና ዑስታዞችና መሻይኾች የተመሰረተና የሚመራ ጀምዓ ነው።
በመሆኑም ላልሰሙት በማሰማትና የግሩፑን ሊንክ @yenebizene በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-06 18:05:18
370 viewsMuhidin Ahmedin, 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:00:14 «اللَّهُمَّ اهْدِنَا ، وَاهْدِ بِنَا ، وَاجْعَلْنَا سَبَبًا لِمَنِ اهْتَدَى»
https://t.me/yenebizene1
387 viewsکن طالب علم أينما کنت, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:21:07 ለአረፋ ተጓዘዦች
የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።
ሌላው ዲናችን ወላጅን ማስደሰት በጣም ትልቅ ቦታ ሰጥቶ መለኮታዊ በሆነው የአላህ ቃል ከሱ ሐቅ ቀጥሎ አውስቶታል ። በመሆኑም ወላጅን ለማስደሰት የሚሰሩ ነገሮች መጀመሪያ አላህ የፈቀዳቸውና የሚወዳቸው ሊሆኑ ይገባል ። አላህ እርም ( ሐራም ) ባደረገው ነገር ወላጅን ማስደሰት በራሱ ሐራም ስለሆነ ።
ወላጆቻችን ዱንያ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይራቡ ፣ እንዳይጠሙ ፣ እንዳይታረዙ ልብስና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘን እነደምንሄደው ሁሉ አኼራ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይበዝኑ ፣ ከከሳሪዎች እንዳይሆኑ አኼራን የሚያጠፉ ነገሮችን በማሳወቅ እንደ ሽርክና ወደ ሽርክ የሚያዳርሱ ተግባሮችን በመንገር እንዲርቁና እንዲጠነቀቁ ፣ ከተለያዩ ወንጀሎች እንዲርቁ ማስታወስ ፣ ሐዲስ እንዲሰሙ መንገር ፣ የሽርክን አደገኝነት በጥሩ አገላለፅ በአስተማሪነት ስሜት ሳይሆን በጣም በተጨነቀ ልጅነት ስሜት ማስረዳት ። በፍፁም የበላይነትና አውቃለሁ የሚል ስሜት ከኛ እንዳያዩ ማድረግ ።
ከጎረቤት ጋር ከአካባቢ ጋር ሊኖር የሚገባውን መልካም አኗኗር ማስታወስ ። የተቸገረ ሰው ከረዱ ያን ነገር እንዳያስታውሱት ፣ እንዳይመፃደቁ ፣ የተረዳው ሰው ለእነሱ እንዲተናነስላቸው እንዳይፈልጉ መርዳታቸውን እንዲረሱት መንገር ። ስለ ጎረቤት ሐቅ ፣ ስለ ዘመድ ሐቅ ፣ ስለባልና ሚስት ሐቅ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ። በተቻለ መጠን እነዚህን ለመፈፀም ከጣርንና ከወንጀል ነገሮች ርቀን በዒባዳ ላይ ጠንክረን ለሰዎች በተግባር አሳይተን ዒዱን ካሳለፍን በአላህ ፈቃድ እጥፍ ድርብ ምንዳ ይዘን እንመለሳለን ።
አላህ ከተጠቃሚዎች ያድረገን ።
https://t.me/yenebizene1
489 viewsکن طالب علم أينما کنت, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:30:13 « አላህ ገንዘብን ሀብትን ለሚወደውም ለማይወደውም ይሰጣል! #ኢማንን ግን ለሚወደው ሰው ብቻ ይሰጣል »

ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጦበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል
https://t.me/yenebizene1
537 viewsکن طالب علم أينما کنت, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 05:10:37
573 views爪ㄩ乃卂尺乇Ҝ, 02:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 13:05:39
الله أكبر الله أكبر؛ لا إله إلاّ الله؛ الله أكبر الله أكبر؛ ولله الحمد.

كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء

كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء
557 views✵𝐔𝐦𝐮 𝐈𝐦𝐫𝐚𝐧 & 𝐀𝐦𝐚𝐫,𝐒𝐞𝐛𝐫𝐢𝐧𝐚 𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐒𝐞𝐢𝐝✯ ❁أبي وأمي, رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا .❁, 10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 11:06:03 አንተ ጉዳይህ ባለመሳካቱ ተጨንቀህ ታድራለህ አላህ ግን ሳይጨነቅ ጉዳይህን ይፈፅማል!

سبحان قاضى الحاجات

ጉዳዮችን ያለጭንቀት ፈፃሚ የሆንከው ጌታ ጥራት የተገባህ ነህ!
588 viewsکن طالب علم أينما کنت, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 11:19:12 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
በሳምንት እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በወለንኛ ቋንቋ የሚሰጠው የኪታብ ደርስ ከዒድ አል አድሀ በኋላ የሚቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ
739 views爪ㄩ乃卂尺乇Ҝ, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ