Get Mystery Box with random crypto!

#የተዘነጉ #ሱናዎች (1) ሲተኙ ዉዱእ ማድረግ , የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ለባል | የነቢ ዘነ CHANEL

#የተዘነጉ #ሱናዎች (1)
ሲተኙ ዉዱእ ማድረግ
,
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ለባልደረባቸው በራእ ኢብን ዐዚብ እንዲህ አሉ ...
« ወደ መተኛ ቦታህ ስትሄድ ለሶላት ውዱእ እንደምታደርገው ዉዱእ አድርግ ከዚያም በቀኝ ጎንህ ጋደም በል... »
ቡኻሪና ሙስሊም 6311/6882
https://t.me/yenebizene1