Get Mystery Box with random crypto!

አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebiywedaj — አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebiywedaj — አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL
የሰርጥ አድራሻ: @yenebiywedaj
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 581
የሰርጥ መግለጫ

ابوبكر OFFICIAL
@yenebiywedaj
አዳዲስ የወጡ የፈለጉትን መንዙማ, ነሺዳ,ሀዲስ,ታሪክ,እናየተለያዩ የሀድራ ኢሽቆችን እንደምርጫዎ ለማግኘት
የዩትዩብ ቻናል ለማግኘት
https://youtube.com/channel/UCjkKP3Q3rMejqZZs2XVxmeg
ለአስተያየት @Abukiyenebi
ግሩኙን ከፈለጉ t.me/yenebi_muhiboch

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-10 16:52:23 ቁርዐን

ክፍል አንድ A

ሸይኽ ሙሀመድ ጦይብ
https://t.me/yenebiywedaj
180 viewsيا رسول, 13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 22:49:55
የረሱል ዐለይሂ ሶላት ወሰላም መቃብር

መቃብሬን የዘየረ እኔን በአካል እንደዘየረ ነው ረሱል (ሶ. ዐ .ወ)

አሏህ ሂደው ከሚዘይሩት ይድርገን. . አሚን
share. share.. share

@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
225 viewsيا رسول, 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 21:19:27
281 viewsيا رسول, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 21:19:27 ማንም ሰዉ የማይቀርበት ጥሪ

ታላቅ የሙሀደራ እና የደርስ ጥሪ በተወደጁ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጠይብ


እሁድ 4:00 ሰዓት ላይ በላፍቶ ቢላል መስጂድ
ርዕስ፦ ፈዷኢል ዒልም
አዘጋጅ፦ የላፍቶ ቢላል ወጣት ማህበር

@yenebiywedaj
265 viewsيا رسول, edited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 23:56:24 https://vm.tiktok.com/ZMN1PLdt3/?k=1
258 viewsيا رسول, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 23:28:23 https://vm.tiktok.com/ZMN11p83A/?k=1
233 viewsيا رسول, 20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 22:45:24 https://www.tiktok.com/@abukiyenebi/video/7102418372754672901?_r=1&u_code=dl39efal54ml1e&preview_pb=0&language=en&_d=e0hb9491a174ik&share_item_id=7102418372754672901&source=h5_m×tamp=1653853509&user_id=7015937514113795077&sec_user_id=MS4wLjABAAAAEn-yxHLQIJGivamSqUlCTelSonqEZ9YiTZIrYYn6M5MO7g2aUMSk0R8YvtVxB166&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7103140433497458438&share_link_id=106aa042-2386-40fb-b29f-d638ebb572ba&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main
198 viewsيا رسول, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 23:01:12 ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው
አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ
አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን
ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ
ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ
ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ
በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ
አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት
ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም
ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል
(ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር
ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5
ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና
ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ
ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ
ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5
ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።
5

T.me/yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
353 viewsيا رسول, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 21:25:57 የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች
============
ክፍል:-3
1) «አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ - የጁምዓ ቀን የሱብሂ ሶላት በጀምኣ።»
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

ምንጭ:- ሶሂሁል-ጃሚዕ 1119

2) «አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጭ ቀን "ጁምዓ" ቀን ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1503)

3) «በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
┄┄┉┉✽̶»̶̥ ✿ »̶̥✽̶┉┉┄┄
JOIN ⇒ @yenebiywedaj

T.me/yenebiywedaj
┄┄┉┉✽̶»̶̥ ✿ »̶̥✽̶┉┉┄┄
240 viewsيا رسول, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ