Get Mystery Box with random crypto!

ቀልባችሁ የራበው እንደሆነ ቁርኣንን መግቡት፣ የጠማው እንደሆነም ሐዲሥን አጠጠጡት፣ የደረቅ እን | حيات سحبا የምርጦች ትውልድ ታሪክ

ቀልባችሁ የራበው እንደሆነ ቁርኣንን መግቡት፣
የጠማው እንደሆነም ሐዲሥን አጠጠጡት፣
የደረቅ እንደሆነም በዚክር አርጥቡት፣
የከፋው እንደሆነም በዱዓ አጽናኑት።
ከጥንት እስከ ዛሬ የማውቀው ነገር ቢኖር ....
አላህ ወደሱ የተጠጋን ያስጠጋዋል፣
ከሱ የለመነን ይሰጠዋል፣
በሱ የተመካን ያግዘዋል።
አላህ ያለው ሰው ስለምን ያዝናል!
ተወኩላችንን የምናጠነክርበት በዱዓ፣ በካህፍ፣ በሰለዋት የደመቀ ጁመዓ ይሁንልን


اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.