Get Mystery Box with random crypto!

የግጥም ካፌ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yemiwedat — የግጥም ካፌ
የቴሌግራም ቻናል አርማ yemiwedat — የግጥም ካፌ
የሰርጥ አድራሻ: @yemiwedat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 427
የሰርጥ መግለጫ

well come
❤❤ የግጥም ካፌ ❤❤
እኛ ጋር ፈታ የሚያረጉ ዘፈኖች
love picture arif ታሪኮች
ትረካዎች በተረፈ ዘና በሉልን
❤❤ no tata jest feta ❤❤ ብቻ
**👇👇👇👇**
cross $ comment
@AbukiWolloyw
@AbukiWolloyw
☝☝☝
👇 👇join👇👇
yemiwedat
https://t.me/ TSMnmj8YAhPJ9mtO

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 13:53:52 ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ !
...
በክረምት በብርዱ ሙቀት ሲያስፈልገኝ፣
ብሎም በምሽቱ ብቻዬንም ስዋኝ፣
...
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ፣
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ፣
...
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ፣
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ፣
...
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ፣
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ፣
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ !

Join and share @bini_ye_eme
15 viewsAbuki, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 13:53:52 https://t.me/yemiwedat
14 viewsAbuki, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:30:59 https://t.me/+TSMnmj8YAhPJ9mtO
44 viewsAbuki, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 21:50:14 ፍቅር ገደብ የለውም ያፈቀረ ሠው ሁሌም ተስፋ በመቁረጥም መሃል ሆኖ ይጠብቃል


ስው ወደደኝ ጠላኝ አማኝ ብዬ አልጨነቅም ስጭም ነሽም ጠባቂም ህወትንም ቀያሪ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡

ንፁህ ፍቅርና የሌሊት ጨረቃ አንድ ናቸው ሁለቱም ልብ ላይ ደስታን ይፈጥራሉ፡፡



┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

           #ቃል_ነኝ

   ╔═══❖• •❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           #ፍቅር_ያሸንፋል


❖ የፍቅር ማእበል ❖
193 viewsAbuki, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 22:55:24 #ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!


ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...

#ባል እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...

#ሽማግሌዎቹ እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል

#ባል እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች

ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት

ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!


ክብር ለ እናቶች ፡፡ ክብር ለ እህቶች ፡፡ ክብር ለሚስቶች
ክብር ለሴቶች
177 viewsAbuki, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 21:55:19 አፈቅርሻለሁ

የኔነሽ እልሽ ነበር እስትንፉስ ህይወቴ
ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ
ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ
ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ
አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ

ስሚኝ ውዴ የኔ እናት
ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ
መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ
የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው

አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ
እስከ ዓለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ
መቼም እንዳትረሽኝ እኔ እወድሻለው



@sitriiiyelbe
161 viewsAbuki, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 21:55:19 https://t.me/yemiwedat
147 viewsAbuki, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 23:04:34 ራስህን አክብረው!

ጫማውን ለማየት ካልሆነ በቀር ማንንም ዝቅ አርገህ አትይ ማንንም አትናቅ! በተለይ ራስህን አትናቀው! "እኔኮ ምንም ነገር አይሆንልኝም! አልችልም! አልረባም!" አትበል!

በንግግርና በሀሳብህ የዘራኸውን በተግባር ታጭደዋለህ፤ ሰዎች እንኳን የሚያከብሩህ አንተ ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ አይተው ነው። ራስህን ስትንቅ ይንቁሀል፤ ራስህን ስታከብር ግን ማንንም impress ለማድረግ ወይ ለመማረክ ብዙ ዋጋ አትከፍልም እነሱ ራሳቸው በማንነትህ ይማረካሉ እንጂ፤ ወዳጄ ቦታህን እወቅ! ራስህን አክብረው!

አስደናቂ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
174 viewsAbuki, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 23:04:34 https://t.me/yemiwedat
161 viewsAbuki, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ