በየዕለቱ በነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ወደ ስልክዎ እንዲላክሎት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ +251928534390 ስልክ ቊጥር ላይ A ብለው ይላኩ! ለጓደኞችዎና ለቤተ ሰብዎም ያጋሩ! “የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።” ኢያሱ 1፥8 1.1K views18:13