Get Mystery Box with random crypto!

'አንድ ሰው በጣም የሚወደው ወዳጁ ኅዘንና ጭንቀት ሲገጥመው ሌላ ሰውን ሳይልክ እርሱ ራሱ እንደሚሔ | የማንቂያው ደውል 🔔🔔🔔

"አንድ ሰው በጣም የሚወደው ወዳጁ ኅዘንና ጭንቀት ሲገጥመው ሌላ ሰውን ሳይልክ እርሱ ራሱ እንደሚሔድለት ኹሉ እግዚአብሔርም ከቀናይቱ መንገድ ወጥቶ የወደቀውን የሰው ልጅን ያነሣው ዘንድ ሌላ ሦስተኛ አካል ሳያስፈልግው እርሱ ራሱ ይቀርበው ዘንድ ሽቶ ወረደ እንጂ መልአክ ወይም የመላእክት አለቃ ወይም ከአገልጋዮቹ አንዱን እንዳልላከለት አስተውል፡፡"

(ትምህርት በእንተ ምክንያት ሐውልታት፣ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፥ ገጽ 161)