Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊነት እምነት ፍቅር ከሆነ ኦርቶዶክስ #ትሰብካለች እምነት ትዕግሰት ከሆነ እሱን #ተግ | የ ቃል ደብዳቤዎች💌

ኦርቶዶክሳዊነት

እምነት ፍቅር ከሆነ ኦርቶዶክስ #ትሰብካለች
እምነት ትዕግሰት ከሆነ እሱን
#ተግብራለች
እምነት በክርስቶስ ፍቅር በማርያም #ትህትና
እንደሆነ የጳውሎስ ሰብከቱ
በእምነት #እንጽና