Get Mystery Box with random crypto!

#ሽክረት(በናቲ ብርሃኑ) ይህ የግጥም መድብል በቅርብ ቀን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ይ | የቃል ጠብታ

#ሽክረት(በናቲ ብርሃኑ)

ይህ የግጥም መድብል
በቅርብ ቀን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ይከበራል።

በምርቃ ዝግጅቱ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።