Get Mystery Box with random crypto!

#የዘራኸውን_ታጭዳለህ አይምሮህ ውስጥ ምንድነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይ መጥፎ ሀሳብ? አን | የጁቤ ጤና መረጃ Yejubie Health Information

#የዘራኸውን_ታጭዳለህ

አይምሮህ ውስጥ ምንድነው የምትዘራው? መልካም ሀሳብ ወይ መጥፎ ሀሳብ? አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ የዘራኸውን ታጭዳለህ! ደጋግመህ ያሰብከው ሀሳብ በህይወትህ ውስጥ በተግባር ይገለጣል።

ከሚያበረታቱህ ሰዎች ጋር ብቻ ዋል፤ በጎ ነገር ብቻ ስማ፤ ብቻህን ስትሆን ራስህን አድንቅ፤ እንደምትችል ለራስህ ንገረው፤ አየህ ጠንካራ ስብዕና የሚገነባው እንደዚህ ነው።