Get Mystery Box with random crypto!

#የማለዳ_ሰን_1 ማንም ቢኾን እንክን አልባ ሕይወት ለመምራት አልተፈጠረም ። ቢሆን ኖሮ ባልወጣን | የሕሊና እረፍት

#የማለዳ_ሰን_1
ማንም ቢኾን እንክን አልባ ሕይወት ለመምራት አልተፈጠረም ። ቢሆን ኖሮ ባልወጣን ባልወረድን ፤ በሕይወታችን አዳዲስ ነገር ለመፈጠርም ባልታተርን ነበር ። ጭራሹንም ሕልም የሚል ነገር ባልነበረን በየትኛውም ኹኔታ ውሰጥ ብትወለድ፣ የወላጆችህ የኑሮና የትምህርት ደረጃ ምንም ዓይነት ቢሆን ወደምድር የመጣኸው ሕልሞችህን ለማሣካት ነው። አሁን ያለህበት ደረጃ የትም ቢሆን ሕልምህን እውን ለማድረግ የሚያሰችል ግብአቶች በሙሉ አሉህ።
https://t.me/RA1062027