Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪው ህወሓት ዓለም በቃኝ ባሉ መለኩሴዎች ላይ ጥቃት ሰነዘረ የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይ | Habesha media

አሸባሪው ህወሓት ዓለም በቃኝ ባሉ መለኩሴዎች ላይ ጥቃት ሰነዘረ

የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በተለያዩ አካባቢዎች በመግባት ሕጻናትና ሴቶችን ጨፍጭፏል፤ ንብረትም ማውደሙ ይታወሳል።

እምነቱ ሽብር ኢትዮጵያንን ማሳቀቅና ማዋረድ ኢትዮጵያን ማጥፋት ዓላማው ያደረገው አሸባሪው ሕውሓት አሁንም በርካታ ግፎችን በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ይገኛል።

አሁን የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የሕውሓት ወራሪ ኃይል ዓለም በቃኝ ብለው ፀሎት ላይ በነበሩ በዋልድባ ገዳም አባቶች ላይ ዝርፊያ ለመፈፀም ጥቃት አድርሷል። ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳረጋገጡት በርካታ አባቶች በጥይት እንደተደበደቡ ተረጋግጧል።

#DisarmTPLF
#TPLFBelligerenceMustBeCondemned #TPLFisthecause
#EthiopiaPrevails