Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ ዐለይኩም ውድ የሁዳ ቤተሰቦች ከብዙ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል!.... ሁዳ_ዓረፋ_ሾው | Habesha media



አሰላሙ ዐለይኩም ውድ የሁዳ ቤተሰቦች

ከብዙ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል!.... ሁዳ_ዓረፋ_ሾው እናንተን በሚያዝናኑ መሰናዶዎች አሸብርቆ ወደናንተ ለመድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል ....

-የሩህ ጉዞ
-ምናባዊ ፅሁፎች
-ታሪካዊ ትውስቶች
-የድምፅ ትረካዎች
-እና ሌሎችም አስተማሪ መሰናዶዎቻችን እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ...

ከናንተ የሚጠብቀው ምንድነው? የፊታችን ቅዳሜ/ዙልሂጃ 10/ከቀኑ 8:00 ከሚወዷቸው ጋር በቤታችን መገኘት ብቻ ....

እስከዛው..... በራህማኑ ጥበቃ ስር ተሰናበትናቹ ። ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ



#ሁዳ_ዓረፋ_ሾው
#ከሁዳዎች_ጋር

መልካም ዓረፋ

Team Hudas
@Re_ya_zan