Get Mystery Box with random crypto!

ለሊቨርፑል ቅርብ እንደሆነች የሚነገርላት የsky sport ዘጋቢ የሆነችሁ Melissa Reddy ዛ | ™የኛ ሊቨርፑል

ለሊቨርፑል ቅርብ እንደሆነች የሚነገርላት የsky sport ዘጋቢ የሆነችሁ Melissa Reddy ዛሬ ይዛው በወጣችሁ ፁሁፍ እንዲህ ብላለች ''ሊቨርፑሎች የአማካይ ክፍላቸው ለውጥ እንደሚያስፈልገው ጠንቅቀው ያውቃሉ ስለዚህም Tchouameni ለማግኘት ሞክረዋ ትለናለች ከዚህ ውጪ ያሉት ዋና ኢላማዎቻቸው በጣም ውድ, የማይገኙ ወይም በሌላ ክለብ የሚፈልጉ ናቸው በማለት ሊቨርፑል የሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ስም እየጠቀሰች በሰፊው ፁሁፏን ትቀጥላለች እንደ Melissa ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑል ከTchouameni ውጭ ሌሎች ዝውውሮች ላይ ያን ያህል የቀረበ ጥያቄ አለማቅረባቸውን ትናገራለች ለዚህ ደሞ በገበያው ላይ ያሉት ተጫዋቾች ከሚታሰበው በላይ ውድ ሆነው መገኘታቸው እንደ ዋነኛ ምክንያት ትገልፃለች


ያም ሆነ ይህ የዝውውር መስኮቱ ሀሙስ ይዘጋል ሊቨርፑልን Melissa እንዳለችው ያን ያህል እንቅስቃሴ እያደረገ አይደለም ምናልባት ግን ከመጋረጃው በስተጀርባ ያልተጠበቀ ዝውውር እያደርጉ ሊሆን ይችል ይሆናል ልክ እንደ Fabinho አይነት ያልተጠበቀ ዝውውር ምናልባት ልንመለከት እንችል ይሆናል

YNWA