Get Mystery Box with random crypto!

ሊቨርፑል ስፔናዊው የ26 አመት marco Asensio የማስፈረም እድል እንዳለው ዘገባዎች አንዳንድ | ™የኛ ሊቨርፑል

ሊቨርፑል ስፔናዊው የ26 አመት marco Asensio የማስፈረም እድል እንዳለው ዘገባዎች አንዳንድ ምንጮች ጠቁመዋል


ሊቨርፑል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት አንድ ወሳኝ አማካኝ ለማስፈረም ጥረት እያረጉ ይገኛሉ ከሰሞኑ ከባርሲሎናው De jong ስሙ ሲያያዝ እንደነበር ይታዎሳል ሆኖም ሊቨርፑል ከባርሴሎና ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳላደረገ ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ marco Asensio ከክለቡ እንደሚለቅ አሰልጣኙ ትናንት ተናግረዋል Asensio ወደ ፕርሜሊጉ እንደሚመጣ ዘገባዎች የጠቆሙ ሲሆን ማረፊያው ሊቨርፑል ሊሆን እንደሚችል ምንጮች ጠቁመዋል ተጫዋቹ 30m£ ዋጋ እንደሚያወጣ የተነገረ ሲሆን ሊቨርፑልም ይህንን ተጫዋች ድምፁን አጥፍቶ Asensio ሊያስፈርም ይችላል ተብሏል

Nati Liverpool
@yegnaLiverpool
@yegnaLiverpool
YNWA