Get Mystery Box with random crypto!

Darwin Nunez Nunez የፖርቹጋል ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል አሸናፊ ሆኗል | ™የኛ ሊቨርፑል

Darwin Nunez

Nunez የፖርቹጋል ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል አሸናፊ ሆኗል

ሊቨርፑልን በከፍተኛ የዝውውር ዋጋ የተቀላቀለው ኡራጓዊ ኮከብ Nunez በተጠናቀቀው የ2021/22 የፖርቹጋል ሊግ ኮከብ ተጫዋች በመባል አሸናፊ መሆን ችሏል

Darwin Nunez በፖርቹጋል ሊግ በውድድር አመቱ አስደናቂ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጫዋቾች መሀል ነግሰው ከወጡ ኮከቦች የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን የሊጉን ኮከብነት ክብርን ተቀናጂቷል ተጫዋቹ በሊጉ በ28 ጫዎታዎችን አድርጎ 26 ጎሎችን አስቆጥሮ የሊጉ ከፍተኛ ጎል አግቢ በመሆንም አጠናቋል

Nunez ይህ ነው የቀጣዩ አመት የእንግሊዝ ፕርሜሊግ ኮከብ አሁን ከእንግሊዙ ሀያል ሊቨርፑል ቤት ይገኛል ከምታስቡት በላይ እውነተኛ ጎል አዳኝ ምህረት የለሽ አጥቂ Darwin Nunez..

YNWA