Get Mystery Box with random crypto!

BRAVO FIXED VIP

የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP B
የቴሌግራም ቻናል አርማ yegna_qeldoch — BRAVO FIXED VIP
የሰርጥ አድራሻ: @yegna_qeldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3
የሰርጥ መግለጫ

ʜᴇʟʟᴏ, ᴏᴜʀ ᴄᴏᴍᴘᴀɴʏ ɪs ʙᴀsᴇᴅ ɪɴ ᴛʜᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ ᴀɴᴅ ᴜɴɪᴛᴇᴅ sᴛᴀᴛᴇs , ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏᴏᴘᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡɪᴛʜ ᴀʟʟ ᴄᴏᴜɴᴛʀɪᴇs ᴀɴᴅ ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛs ᴇᴠᴇʀʏᴡʜᴇʀᴇ, ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴍᴀᴛᴄʜᴇs ꜰʀᴏᴍ ᴀʟʟ ʟᴇᴀɢᴜᴇs. ꜰɪxᴇᴅ Ⓜᴀᴛᴄʜ 💸
⚽️ 18👇
ɪɴʙᴏx: ✉️ @Bravo_fixed ለ ኣዲስ ገቢ መመዝገብያ ኣለ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-10-03 10:01:38 በራይድ ነው ምንቀሳቀሰው ብለህ የሰከስካት ቺክ ድጋፍ ሰጪ ባስ ውስጥ ድንገት አይታህ.. ባሱ ለመገልበጥ ሲንደረደር ስታይ


Finally, inner peace.

@yegna_qeldoch
4.4K viewsAʙᴜDɪ, 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 21:55:23 እኔ:- "የማን ደጋፊ ነበርክ?"
.
እሱ:- "የማንችስተር"
.
እኔ:- "የዩናይትድ ወይስ የሲቲ?"
.
እሱ:- "ኧረ አንድ ነን!! አትከፋፍሉን!!"



አይይይ የማንቼ ደጋፊዎች ፈተና!!!



Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
3.3K viewsTattoo, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 09:51:11 ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።

አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።

ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
@yegna_qeldoch
5.5K views _U_K_I, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 20:13:22 ሚስቴ አርግዛ ባንተ post 2000 like አማረኝ አለችኝ እንዳታሳፍሩኝ @yegna_qeldoch
8.9K viewsABᴜᴊᴀ, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 16:37:04 ሚስቴ አርግዛ ባንተ post 2000 like አማረኝ አለችኝ

እንዳታሳፍሩኝ
@yegna_qeldoch
9.1K views _U_K_I, 13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 07:04:48 ልጅቷ ለአባቷ እንዲህ ብላ ጠየቅችው ፣ በሶስት ወንዶች ታጭቻለው የመጀመሪያ ሀብታም ነው ። ፣  ሁለተኛው ቆንጆ ነው  ፣ ሶስተኛው ድሃ ነው የሱ ድህነት በጣም ዝቅተኛና የባሰ ነው ?!

አባትም አለ ልጄ ሆይ ሀብታም ብታገቢ በጣም ሀብታም እና ከዛ በላይ ትሆኛለሽ ፣ ቆንጆ ብታገቢ ያንቺ ቁንጅና ተጨምሮ አሪፍ ይሆናል ፣ አደራ ድሃ ግን አታግቢ ያንቺ ድህነት ተጨምሮ ይብሳል

ልጅቷም አለች አይ አባቴ ወንድ ልጅ ምንም አታቅም ማለት ነው ፣ ሀብታም ባገባ Read more ...
246 views _U_K_I, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:36:07
የናቁህ ሁሉ ከእግርህ ስር ይወድቃሉ


Join @yegna_Qeldoch
Share  & Invite ur Friends
2.4K viewsTattoo, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:15:35 እናቴ ትሙት like አደርጋለው

ምለሀል በቃ ላይክ አርግ
@yegna_qeldoch
2.5K views _U_K_I, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:50:13 ከምትወዳት ልጅ ጋ walk እያደረክ አንዱ የኔ ቢጤ መጥቶ ብር ሲጠይቅህ 200ብር አውጥተህ ከሰጠህ ቡሀላ

እሷን ሸኝቼ እስክመለስ እዚሁ ጠብቀኝ ገና ብዙ የምረዳህ ነገር አለኝ
@yegna_qeldoch
2.8K views _U_K_I, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:33:14 :- ሰራተኛችንን ትንሽ ጫት አስቅመናት ሽንኩርት በማንቆርቆሪያ እያቁላላች ነው 


:-  ምናልባት አንች ራሱ ድስቱ ማንቆርቆሪያ መስሎሽ እንዳይሆን
@yegna_qeldoch
3.1K views _U_K_I, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ