ባሻዬ..! ሁለት ነገሮች አስገርመውኛል፣ 1. ወንዶች ብዙ መጠጥ ጠጥተው ከሰከሩ በኋላ፣ 1.1 አላስፈላጊ ቃላትን ይናገራሉ፣ 1.2 በጣም ስሜታዊ ይሆናሉ፣ 1.3 መኪና በአግባቡ አያሽከረክሩም፣ 1.4 ማሰብ ያቆማሉ፣ 1.5 ያለ ምንም ምክንያት ከሰው ጋር ይጣላሉ። ባሻዬ! እኔን የሚገርመኝ ታዲያ ሴቶች.. see more 2.6K viewsABᴜᴊᴀ, 17:51