Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ድምጽ መልክቶች የተወሰነ ካየኃቸው የዘ ጋርዲያን ጥናቶችና ዜናዎች የተወሰነ ልንገራችሁ 1. ድ | BRAVO FIXED VIP

ስለ ድምጽ መልክቶች የተወሰነ ካየኃቸው የዘ ጋርዲያን ጥናቶችና ዜናዎች የተወሰነ ልንገራችሁ
1. ድምጽ መልክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ግሩፕና ሶሻል ሚዲያ ከመጡ 90% የመጥለፊያ ኮድ ከ Link በላይ ተጭኖባቸው ነው
2. የድምጽ መልክቶች ለሁሉም አይነት መልዕክቶች ሲነጻጸሩ አሁንም 90% ያህሉ ውሸት ናቸው፣ ውሸት ቦሆኑም በቀላሉ ለማሳመንና ለማዳከም ይጠቀሙባቸዋል።
3. ብዙ ውሸት የሆኑ የድምጽ መልክቶች የሚተላለፉት በዋትስአፕ ሲሆን ቀጥሎ በቴሌግራም ነው፣ አጭበርባሪዎች የሚጠቀሙት ሁሌም የድምጽ መልዕክትን ነው ከቪዲዮ ይልቅ
4. የጽሁፍ መልዕክቶች ሰዎች ደጋግሙው ስለሚያነቧቸው በጽሁፍ መልዕክት የመሸወድ እድሉ ጠባብ ነው
5. Scam Peoples ለመሸወድ የሚጠቀሙት ትልቁ Platform Voice message ነው የድምጽ መልክት አንድ ሰው ራሱን ወደተለያየ ድምጽ በመቀየር ብዙ ሰው በመምሰል ሊሸውዳችሁ ይችላል
6. በቪድዮ ጠይቃችኋቸው በድምጽ መልዕክት ከመለሱ ወይም በጽሁፍ መልዕክት ጠይቃችኋቸው በድምጽ ከመለሱ እነዚህ ሰዎች ውሸት ለማውራታቸው 90% በላይ ማረጋግጫ ነው። እውነተኛ ሰዎች ባናገራችኃቸው Platform ብቻ ማለትም በጽሁፍ ከሆነ በጽሁፍ በቪዲዮ ከሆነ በቪዲዮ እንጅ የድምጽ መልዕክትን አይጠቀሙም
7. ሁሉም የድምጽ መልዕክቶች ሰውን Fool የማድረግ እቅዳቸው ቀዳሚው ነው ከዛ በኋላ እውነት የሚመስል ነገር በማውራት ብዙ ውሸቶችን ይቀላቅላሉ ለዚህም ማጣቀሻ እስከመንገር ይደርሳሉ ይህ ግን ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው የድምጽ መልዕክት ዋናው የውሸት ማሰራጫ ነው።
8. Fabricated content - ያለውን ነገር የለም ማለት የለለውን ደግሞ አለ በማለት 100% የማጭበርበር ስራ ይሰራሉ ይህን ሰዎችን ለመጉዳት የሚጠቀሙበት ቀዳሚው መንገዳቸው ነው
ተጠንቀቁ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሰሞኑን የደረሰኝ