Get Mystery Box with random crypto!

ከሚስቴ ጋር ቸርች ሄደን ፓስተሩ.. 'እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት የሆነብህ ነገር እንደ ተራራ ይተልቅልህ | BRAVO FIXED VIP

ከሚስቴ ጋር ቸርች ሄደን ፓስተሩ.. 'እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት የሆነብህ ነገር እንደ ተራራ ይተልቅልህ' እያለ እየፀለየ ሚስቴ እየጮኸች አሜን እያለች ነው



ደሞዜ ይሄን ያህል አንሶባታል ለካ

@yegna_qeldoch