Get Mystery Box with random crypto!

እሺ ከዚያስ ወዲያ ከተለያየን አንችም ራስሽን እኔም እኔን ባልሆን ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃልን ቢ | School life $❄✴❄😂😘❤️😍😁😊

እሺ ከዚያስ ወዲያ ከተለያየን
አንችም ራስሽን እኔም እኔን ባልሆን
ናፍቆን ፍቅር ስሜቱ ቃልን ቢያሳጣን ፀፀቱ
ወዳጅ ስናይ በተስፋ አስታራቂስ ቢጠፋ
ቢታይም አምሮ ከኛ አይደምቅም
አዲስ ቃል ነው አለም
ወረት አይለየን ተይ ግዴለም
ከንቱ ህይወት በማለማችን
አምላክ አዝኖ ስለ ልባችን
ቀን ዞሮ ለአብሮነት
ሲገደን ምን አልባት
ባይመጣስ በይቅር
የሸኘነው ፍቅር
እሺ ከዚያስ .... ከዚያስ ወዲያ ... እሺ ከዚያስ ወዲያ....






@yegalife
@yegalife
@yegalife