Get Mystery Box with random crypto!

ንገሩት ለዛ ሰው '''' '''' ''''''' ከሰው ማጀት ገብቶ ዶሮውን ጎትቶ በፈላና አውጥ | የኛ ማስታወሻ 🗒

ንገሩት ለዛ ሰው
"""" """" """""""
ከሰው ማጀት ገብቶ
ዶሮውን ጎትቶ
በፈላና አውጥቶ
ከድስት ከሚልሰው
በበራድ ሻይ ጥዶ
ከሚልከሰከሰው

ንገሩት ለዛ ሰው!

ሂወቱን ገብሮ ሀገሩን ያቀና
ያቆያትን ሀገር በደሙ ያፀና
በነበር የቀረ ብዙ ሰው አለና

ሙሾ እንዳይወጣለት!

ሞት ሰርጉ ነው ጀግና።

@atsewdua
https://t.me/yega_mastawesha
አፄ

በጦርነቱ ሂወታቸውን ላጡ
አባት እና ልጅ
ቀን 5/2014