Get Mystery Box with random crypto!

ዋናዎቹ (wanawochu) ፍቅር fkr

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefuri — ዋናዎቹ (wanawochu) ፍቅር fkr
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefuri — ዋናዎቹ (wanawochu) ፍቅር fkr
የሰርጥ አድራሻ: @yefuri
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 451
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
አሜን
Ezi channel layi
Ye fonka zefenoch
Gtmoch
Achachr ye fkr tarikoch
Yilekekubetal destachu destachn new zena feta yibelu.
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧llll
@seya1222
@abuk29

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-08 07:23:45 የሌባው የፍቅር ደብዳቤ
.
ይድረስ ለውዷ ልቤን ለሰረቀችኝ ሌባዬ
ሰላምታዬን ከአንቺ ሲደርስ
ጤናሽና እድሜሽን እንዲያራዝመው በመመኘት
ነው። ውዴ አንቺ ልብ ውስጥ መግባት ሰው ኪስ ውስጥ
እንደ መግባት ቀላል
እንዳልሆነ ባውቅም እንደ ፖሊስ ዱላ ናፍቆትሽ
አካሌን ቢጎዳውም አንቺን
ማሰብ ዛሬም አላቆምኩም
በእርግጥ ጸባይሽ እንደ አቃቢ ህግ መስቀለኛ ጥያቄ
ግራ ቢያጋባኝም..
ዛሬም ትናፍቂኛለሽ የኔ ፍቅር
አውቃለሁ በዚህ ዘመን ለፍቅር መታመን ከማረሚያ
ቤት እንደማምለጥ ቢከብድም እኔ ግን ዛሬም ባንቺ ያለኝ
እምነት አልተሸረሸረም
አንቺ ፊት መቅረብ ማለት እኮ ልክ የሞት ፍርድ
ሊሰጥበት የቀረበ
ሰው ይመስል ገና ሳይሽ ልቤ ግራ ኪሴ ውስጥ ይገባል
የኔ ፍቅር መርማሪ ፖሊስ ይመስል የሆነውንም
ያልሆነውንም አወራሁ
አይደል ለማንኛውም እስከምንገናኝ ሰላሙን
እመኝልሻለሁ። ..........................
ያንቺው ሌባ ይድረስ ልቤን ለሰረቀችው

@yefuri
106 viewsAb, edited  04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 22:39:36 ''#My_Brother'' ለትዳር የምትሆንህን ሴት ለመምረጥ ሰርግ ቤት ሳይሆን ለቅሶ ቤት ሄደህ ፈልግ ምክንያቱም ለቅሶ ቤት No ''ሜካፕ''

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑

[ @yefuri
118 viewsAb, edited  19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 22:37:30 #ዶክተር፡ ሄሎ ትላንት ሰርጀሪ የሰራውክ ታማሚ ነህ
#ታማሚ፡ አው ምነው
#ዶክተር፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
#ታማሚ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
#ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ!


@yefuri
122 viewsAb, edited  19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 22:36:25 #ተማሪ teacher አንድ ጥያቄ አለኝ
#አስተማሪ እሽ ጠይቀኝ
#ተማሪ ማር እግር አለዉ እንዴ?
#አስተማሪ የለዉም ለምን ጠየከኝ
#ተማሪ አባዬ ማታ የኔ ማር እግርሽን ክፈች ስል ሰምቼ ነዉ
@yefuri
120 viewsAb, edited  19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:09:32 Channel photo updated
04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 07:09:14
190 viewsAb, 04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 06:25:08 *Women of the Year*
Boy: I'm going to get married, Dad
Father: Who is the child? Do you know him?
Child: You don't know, I met on Facebook. After chatting on messenger for a whole year, he asked me for love. We are talking, sometimes he calls me online, we use imo on days when the network is not bothering us.
Father: Well, it's better if you announce the marriage on twitter and reply on instagram. Don't worry about the messages.
Let's hire a great band from youtube and rent a big hall from google...
169 viewsAb, edited  03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 06:23:47 #አስተናጋጅ፡ እስቲኪኒ ትፈልጋለህ?

#ሀብቴ፡ አይ ጠግቤአለሁ

#አስተናጋጅ፡ አረ እስቲኪኒ ምግብ አይደለም!

#ሀብቴ ፡ አውቃለው መጠጥ ነው ግን በቃኝ

Join us|| @yefuri
156 viewsAb, edited  03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 08:09:15 ለምን ታካብዳለህ
አንተ በውድ ሆስፒታል ተወልደህይሆናል፣ እኔ በቤት ውስጥ ተወልጃለው፤ሁለታችንም በህይወት እየኖርን ነው ።
አንተ በግል ትምህርት ቤት ተምረህ ይሆናል፣እኔ በመንግስት ትምህርት ቤት ተምሬአለሁ፤ሁለታችንም በአንድ ዩንቨርሲቲ ጨርሰናል።
አንተ ከምቹ አልጋ ከእንቅልፍህ ነቅተህ ይሆናል፣እኔ ከመሬት ላይ ፤ሁለታችንም የሰላም ለሊት አሳልፈናል።
አንተ የለበስካቸው ልብሶች ውብና ውድ ይሆናሉ፣የኔ ቀላልና ርካሽ ናቸው፤ሁለታችንም ራቆታችንን ሸፍነናል።
አንተ የምግብ አይነቶችን ከጥሩ መስተንግዶ ጋር አማርጠህ በልተህ ይሆናል፣እኔ ቤት ያፈራውን ወስጄ በልቻለው፤ሁለታችንም ግን የምግብ ፍላጎታችንን ለማርካት ስንል ተመግበናል።
አንተ land cruser turbov8 range rover lexusjeep hummerjeep ወይንም G wagonመኪና ትነዳ ይሆናል፣እኔ የህዝብ ትራንስፖርት እጠቀማለው፤ሁለታችንም ግን ወደ ፈለግንበት ቦታ ደርሰናል።
ምናልባት ይሄንን post እያነበብክ ያለሀው በsamsung galaxy 8 edge,iphone7s+, sonyx peria,በgold vish le million ወይንም በvertu signatute cobra....
ስልክህ ታግዘህ ይሆናል ፣እኔ ይህንን የምፅፈው ስክሪኑ በሰበረ ስልኬ ቢሆኖ እንኳን ሁለታችንም መልእክቱ ይታየናል።

ይሀውልህ ህይወት የፉክክር መድረክ አይደለም። ነገሮችን ለማሳካት ብዙ መንገዶች በኖሩ እንኳን ሁሉንም የህይወት መስመሮችን የሚመሩን ወደ አንድ አቅጣጫ ነው ይኸውም ወደ ሞት ደግሞ ደስታ ሁሉንም በማግኘት ውስጥ አይመጣም ካለህ ነገር ውስጥ መልካሙን በማውጣት እንጂ ። ትልቁ ቁም ነገር ደስታህን በመልካም ነገር ውስጥ መፈለግ ነው። ደስታ ማለት የምትወደውን ማግኘት አይደለም። ደስታ ማለት ያገኘሀውን በቂ ነገር መውደድ ማለት ነው። ልብ በል
ያንተ በዚህ አለም መኖር የሚያስደስተው ሌላውን ሲሆን አንተን የሚያስደስትህም የሌላው መኖር መሆን አለበት።
የትላንት የትላንት ምንም አልነበረህም ፣ምንም ሳትይዝ ራቆትህን ነው ይህችን አለም የተቀላቀልከው። ይሁንና ትላንት ያጣሀውን ዛሬ አግኝተሀል፣ዛሬ ያጣሀውን ነገ ታገኘዋለህ። ሁሉንም ደግሞ የነገ ነገ ታጣዋለህ። ባጭሩ አንድ ቀን ሁሉንም ትተህ ተሞታለህ
ከሞትክ ቡሀላስ?
.
.
.
ከ3ቀን በኋላ ነጣቶችህ ጥፍርች መወዳደቅ ይጀምራሉ። ከ4ቀን ቡኋላ የራስ ቅልህን ሰውነትህ ላይ ያሉ ፀጉሮች በሙሉ ይረግፋሉ። ከ5ቀን በኋላአንጎልህ መርገብ ይጀምራል የሰውነት ስጋህ ይጠወልጋል። ከ6ቀን ቡኋላ ቆዳህ መሳሳትና ቀስ በቀስም ከአጥንትህ ላይ መለያየት ይጀምራል። ከ7ቀን ቡኋላ ሆድህ ይቀልጣል መጥፎ ጠረንም ማውጣት ይጀምራል።
ከሞትክ ከ60ቀን ቡኋላ መላው የሰውነትህ አካል ወዳልነበረ ይለወጥና አንተ ማለት አጥንት ብቻ ትሆናለህ
ታዲያስ
ለምን ይሁን ይሄን ሁሉ ትዕቢት
ለምን ይሁን ይሄን ሁሉ ራስ ወዳድነት
ለምን ይሁን ይሄን ሁሉ ክርክር፣ጭቅጭቅና ንትርክ
ለምን ይሁን ይሄን ሁሉ ጥላቻ
ለምን ይሁን ይሄን ሁሉ የክፋት ስራ
ጥለህ ለምትሄደው አለም?!እስኪ ለሞት ሩብ ጉዳይ እንደ ቀረው ሰው እንኑር። ድሀ ሀብታም እያልክ ሳታዳላ ፣የተማረ ያልተማረ ብለህ ሳትለይ፣መልከ መልካም መልከ ጥፉ ሳትል፣ባለስልጣን ተራ ሰው ብለህ ሳትመርጥ......
ሁሉንም በሰውነቱ እኩል ተመልከት
ስማ ፣እርዳ፣አድን፣አክብር

@darulekra
235 viewsAb, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 06:58:15
180 viewsAb, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ