Get Mystery Box with random crypto!

ሴት ልጅ መቼ መሰለህ አንተን ከልቧ ምታወጣህ በአንተ ምክንያት የፈሰሰው እንባዋን የሚያብስላት | የፍቅር አለም

ሴት ልጅ መቼ መሰለህ
አንተን ከልቧ ምታወጣህ
በአንተ ምክንያት የፈሰሰው
እንባዋን የሚያብስላት
ወንድ ሲመጣ ነው         
ስለዚህ መቼም ቢሆን

እንባዋ ምክንያት አትሁን

#share @yefiker_alem