Get Mystery Box with random crypto!

ታውቂያለሽ የኔ ፍቅር እኔ ፍቅር ይይዘኛል ብዬ አልሜም አስቤም አላውቅም ነበር ግን ፍቅር ሰውን | የፍቅር አለም

ታውቂያለሽ የኔ ፍቅር እኔ ፍቅር ይይዘኛል ብዬ አልሜም አስቤም አላውቅም ነበር
ግን ፍቅር ሰውን አይመርጥምና አፈቀርኩ አይገርምም ለዚያውም አንቺን የመሰለ ለፍቅር መሠረት ከሆነ ሰው ፍቅር ያዘኝ።

ለካ ፍቅር ይሄ ነው በድንገት ሳይታሰብበት የሚከሰት ውስጣዊ ስሜት ነው ይሄን ያወኩት አንቺን ካፈቀርኩሽ ቡሃላ ነው። የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው


➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

#share @yefiker_alem
                     
ከወደዱት  ለሚወዱት ሰው ሼር ማድረግዎን አይርሱ