የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.45K
የሰርጥ መግለጫ
❤️ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል! እውነተኛ የ ፍቅር እውነታውችን እዚህ ያገኛሉ ለሚወዱት ሰው share ያድርጉ ♥️
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-21 11:15:22
ሴት ልጅ ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ብላ የምታስበው
ሁሉንም ወንድች ቀርባ ስላየቻቸው ሳይሆን ከማንም በላይ ያመነችዉ
በድሏት ስላገኘችው ነው.
Join
https://t.me/yeseket
3.5K views08:15
2022-06-16 13:39:21
እብድ ማለት ተመሳሳይ የሆነ ነገር እያደረገ ለውጥ የሚጠብቅ ነው።
አልበርት አንስታይን
Join
https://t.me/yeseket
3.9K views10:39
2022-06-15 16:23:55
Psychology says
የ ሴቶች እውነታ
ሴት ልጅ ዘፈን ከላከችልክ
ግጥሙን በ ደንብ አድምጠው
እያወራችክ ነው
https://t.me/yeseket
4.0K views13:23
2022-06-14 08:31:35
የ ወንዶችን ልብ ሊያቀልጥ ከሚችሉ
አገሮች አንዱ
ቀይ ቀሚስ ለብሳ ስትመጣ
share share it friends
https://t.me/yeseket
3.8K views05:31
2022-06-13 12:57:59
ሴቶች ወንዶች ይፈልጉናል ብላችሁ የምታስቡት
ቆንጆዋን
ግን ደግሞ ወንዶች የሚፈልጉት
Shepamawan(8) ቁጥሯን
ሴት ሆይ
ማር ከምትቀቢ እስፖርት ስሪ
https://t.me/yeseket
3.6K views09:57
2022-06-12 10:30:05
ወንዶች ተሚጠላቸው
የሴት አይነቶች
1፡ ለ ወንድ ልጅ ጥላቻ ያላቸው
2፡ ጥቅም ፈላጊ
3፡ ቺት ምታደርግ ወንድ አተራማሽ
4፡ የ ክለብ ና ፓርቲ ሱስ ያለባቸው
ወጪ የምታበዛ ሴት
5፡ ከሁሉም ጋር የምትሽኮረመም
የሰዎችን ትኩረት የምትፈልግ
https://t.me/yeseket
3.6K views07:30
2022-06-12 10:29:16
አንድ ብርጭቆ በቂ ነው ወንዙን በሙሉ
መጠጣት አያስፈልግም።
Jion
https://t.me/yeseket
3.3K views07:29
2022-06-11 14:26:12
የ ሴቶች ውሸት ጥዬህ አልሄድም
ናፍቀሀኛል
እወድሃለዉ
Jion
https://t.me/yeseket
3.4K views11:26
2022-06-11 14:24:15
Psychology says
ሴት ልጅ ከራቀች ችላ ካላችክ
ጠልታሃለች ማለት ሳይሆን
ጎድተሃታል
ማለት ነው
Joinhttps://t.me/yeseket
3.3K views11:24
2022-06-10 08:58:53
Psychology says
አንዳንዴ ካስተዋላቹ
የ ልብ ጋደኛ ማለት
እኛ በራሳችን ተስፋ በቆረጥን
ግዜ በ እኛ ላይ እምነት
የሚኖረዉ ሰው ነው
Jionhttps://t.me/yeseket
3.4K views05:58