Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች 💖

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_tiksoche — የፍቅር ጥቅሶች 💖
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_tiksoche — የፍቅር ጥቅሶች 💖
የሰርጥ አድራሻ: @yefeker_tiksoche
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.83K
የሰርጥ መግለጫ

የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://youtube.com/channel/UCWL9IYxeM-sVcNhVoWsIBDg
Inbox 📥 @AArnolde

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-18 09:56:03
#በጣም_የምታፈቅረው ሰው_ወይም የምትወደው ሰው_የአንተን ፍቅር አልቀበል ቢልና እንደ ማይፈልግ_ሁኔታው ከነገረህ_ እራቅ_እራቅ ማለት ከጀመረ

#ተወውውውው ቀረህበት እንጂ አልቀረብክም _ብዋላ ተጎጂው እርሱ ነው ሚሆነው። ምክንያቱም እርሱ የሚያጣው_በጣም የሚወደውን ሰው ነው_ አንተ ግን የምታጣው #የማይወድህን_የማይፈልግህን_ሰው ነውና ከ ሕይወት የራቀው አትጨነቅ_ #ተጎጂው_ያ እሱ ነውና።


@yefeker_tiksoche
2.7K viewsᵗʳᵉⁿᵗ ɾҽճí , 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 09:54:52 ​​የአንዳንዳ ሰዎችን ንግግርን ተግባር ስትመለከት
በጣም ትገረማለክ ጥፋታቸውን ሁሉ
አንተ ላይ ብቻ ያደርጋሉ ምንም እንደማያጠፉ
እርግጠኛ ይሆናሉ ከዛም አንተ ጥፉቴ ምንድነው?
ብለክ ራስክን ስትመረምር ጥፋትክ
እነሱን መተዋወቅክ ብቻ ሆኖ ታገኘዋለክ

@yefeker_tiksoche
2.5K viewsᵗʳᵉⁿᵗ ɾҽճí , 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:34:51 አፈቅርሻለሁ


ለምን አትበይኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም
ብቻ አፈቅርሻለሁ ማፍቀሬ ጥልቅ ነው
ፍቅርሽ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው
ህያው የሚሆነው አንቺን በማፍቀር ነው
ጅልነት አይደለም ሁሌ አንቺን ማለቴ
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርሽ መክሳቴ
ውለታ ፈልጌ ውደጅኝ አላልኩም
ፍቅር ሰጠው እንጅ ምላሽ አልፈለኩም
በቃ አፈቅርሻለሁ ማለቴን አልተውኩትም
አዎ አፈቅርሻለሁ አዎ እወድሻለሁ
ፍቅርቅር አድርጌሽ ሁሌም እኖራለሁ
አንቺን በማፍቀሬ እፎይታ አገኛለሁ
አንቺን እያፈቀርኩ በደስታ እኖራለሁ
በፍቅርሽ ውቂያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንቺ ካለሽልኝ ሙሉ ሠው እሆናለሁ

@yefeker_tiksoche
4.3K viewsᵗʳᵉⁿᵗ ɾҽճí , 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 22:12:24 አንቺ ግን አታቂም........

ድድድም ድድድሽ
ገጣሚ ሆንኩልሽ
ታስሬ በፍቅርሽ
እንዴት ልፈታልሽ

ብዬ የፃፍኩትን እስካስመርቅልሽ
ትንሽ ብር ላኪልኝ ሲሸጥ የምሰጥሽ

ke kudis le melat
ግጥም ለመላክ @AArnolde

@yefeker_tiksoche
3.6K viewsᵗʳᵉⁿᵗ ɾҽճí , edited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ