Get Mystery Box with random crypto!

ወኔ ቢስ ውሸታም ለክብሩ አንገት ደፍቶ ለሆዱ ዐረም ጭሮ ፈግቶ እንደ ልጫ ተልጦ ኪሱን ሞላ | ሸምሸ ዳኒ [ ዳና የሀድራ ጀመዐ ] chennel


ወኔ ቢስ ውሸታም

ለክብሩ አንገት ደፍቶ
ለሆዱ ዐረም ጭሮ ፈግቶ

እንደ ልጫ ተልጦ
ኪሱን ሞላ ድኑን ሽጦ
ለጃሀነም ድግስ ምርጫ ተመራርጦ
ለመጤ ዋሃቢ ቁልቁል አንጋጦ

ይኖራል ተጣብቆ ተሳቆ
ለገንዘብ ፍትጊያ ኢማን አሞቆ

ዋሃቢ ገዱ ተለይቶ ንግዱ
ተመሳስሎ ገብቶ ባሰን ማራገዱ

ይቀጥላል···

@yedanawecuchannnneel