Get Mystery Box with random crypto!

1- አሏሕ የሰይዱና አደምን ተውበት ተቀበለ...! 2- አሏሕ ሰይዱና ኢብራሂምን ከኑምሩድ አዳናቸው | ሸምሸ ዳኒ [ ዳና የሀድራ ጀመዐ ] chennel

1- አሏሕ የሰይዱና አደምን ተውበት ተቀበለ...!
2- አሏሕ ሰይዱና ኢብራሂምን ከኑምሩድ አዳናቸው...!
3- አሏሕ ሰይዱና አዩብን ከበሽታ ፈወሳቸው...!
4- ሰይዱና ዩኑስን ከአሳ ነባሪ ሆደ አወጣቸው...!
5- አሏሕ ሰይዱና ሙሳን ከፊርዓውን ነፃ አውጥቶ ፊርዓውንን በባህር አሰመጠ...!
6- አሏሕ ለሰይዱና የዕቁብ ልጃቸውን ሰይዱና ዩሱፍን መለሰላቸው...!
7- አሏሕ ሰይዱና ኑህን ከመርከቧ በድል አወረዳቸው...!
8- በጁማዓ ቀን በ61ሒ.
#የነብያችንﷺ የልጅ ልጅ የሆኑትን ሰይዱና ሁሰይንን በዳይ ቡድኖች በ56 ኣመታቸው ገደሏቸው...!

ሙሐረም -10/1444ሒ.

JOIN
https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8