መልካም መሆን ለእራስ ነዉ --------------------------------- ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እሱን ይተካዋል። አስተውል ወዳጄ ---------------%%---------- በሁሉም የስኬት ታሪክ ላይ ህመም አለ ከሁሉም የሚያሙ ታሪኮች መጨረሻ ስኬት አለ ህመሙን ቻለውና ለስኬት ተዘጋጅ። ወዳቼ ይቻላል @yechalal12 @yechalal12group 71 views@ማህተቤን አልበጥስም የማሪያም ልጅ ነኝ , 16:29