> ፍቅር ቤቱን የሠራበት ልብ የታደለ ነው። ፍቅር ከአለም ጭንቀት ሁሉ ማረፌያው ነውና ። ፍቅር የያዘው ሰው ስለራሱ መጨነቅ ያቆማል ። የተራራ ክምር ለአሱ እንደገለባ ብናኙ ነው። ታዲያ አፍቃሪን ስለ ማፍቀሩ ብትነቅፈው ማፍቀሩ አይጨምርበትም ትላለህ! ═════❥━━━❥═════ መልካም ነገ ይመጣል ! @Yeberashara @SOL705 2.2K viewsedited 12:19