Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ በራሳችን ላይ ከፈጠርነው ችግር የተነሳ ለመውደቅ እየተፍገመገምን እንኳን እራሳችንን | የብዕር አሻራ

አንዳንድ ጊዜ በራሳችን ላይ ከፈጠርነው ችግር የተነሳ ለመውደቅ እየተፍገመገምን እንኳን እራሳችንን ተመልክተን ለመስተካከልም ሆነ ጥፋታችንን በማረም እርምጃ ለመውሰድ በእጅጉ እንዘገያለን። አልያም ችግሩን አምነን ለመቀበል ረጀም ጊዜ ይወስድብናል።

ይህም በፈተና ውስጥ ስንዳክር ሰበበኛ፣ አልቃሻና ለምን ባይ ያደርገናል።

መልካም ቀን
የብዕር አሻራ
@Yeberashara
@Yeberashara
@Yeberashara