የቆራጥ ሰው እጣፋንታ ቆራጥ መሆን ስትጀምርና ወደ ራስህ ስታተኩር ምድራዊ ጥያቄህ መመለስ ይጀምራል፤ እጣፋንታህ በሰዎች እጅ መሆኑ ያቆማል። ህይወትህን የሚቀይረው ከሰዎች በምታገኘው እርዳታ ወይ ትብብር አይደለም ወይ ሁኔታዎች በሚያመጡት ዕድል አይደለም! ህይወትህ የሚቀየረው ቆራጥ በመሆንህ አምላክህ በሚያዘጋጀልህ ስጦታ ነው! ለዛ ነው መጠንከር ስትጀምር ሰዎች የሚያከብሩህ፣ ስራው ዕድሉ ገንዘቡ የፍቅር ግንኙነቱ ሁሉ የሚስተካከለው። ተአምረኛ ምሽት ተመኘንላችሁ #የብዕር_ጠብታ @yebeir_tebta 37 views19:15