Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረትህን ቀይር! ግራንት ካርደን የተባለ ሚሊየነር 'በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረ | 👉የ ብዕር ጠብታ

ትኩረትህን ቀይር!

ግራንት ካርደን የተባለ ሚሊየነር "በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረቀት አውጥቼ ትልቁ ህልሜን እፅፈዋለው፤ ከዛ እንደገና አዲስ ጉልበት እና ሀይል እሞላለሁ" ይለናል። አይንህን ከትናንሾቹ ችግሮችህ ንቀልና ትልቁ መድረሻህ ላይ አድርግ!

ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ ከጥቃቅን ድክመቶችህ እና ሰው ምን ይለኛል ከሚለው ጭንቀትህ ይልቅ ስለ ትልቁ ፍላጎትህ ማሰቡ ብርታት ይሰጥሀል። በህይወት ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም...ወሳኙ ያንተ ምላሽና ቆራጥነት ነው!
ቶሚ ABYSSINIA
የደስታ የጁማ ቀን ተመኘንላችሁ
#የብዕር_ጠብታ
@yebeir_tebta