Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ያንተ ነው! እኔና ፈጣሪ በቂ ነን ብለህ ማሰብ አለብህ፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል! ቁጭቱ | 👉የ ብዕር ጠብታ

ዛሬ ያንተ ነው!

እኔና ፈጣሪ በቂ ነን ብለህ ማሰብ አለብህ፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል! ቁጭቱን አቁም! ራስህን መውቀስ የለብህም ምክንያቱም ያኔ በነበረህ ዕውቀትና አረዳድ መወሰን ያለብህን ወስነሀል አለቀ! ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬ ግን ያንተ ነው!

ሰናይ ቀን
ነገ መልካም ይሆናል !
#የብዕር_ጠብታ
@yebeir_tebta