Get Mystery Box with random crypto!

የምንቀርባቸውን እንለይ! በጣም በሚገርም ሁኔታ በህይወታችን ጥሩ ስኬት ላይ ሆነን እየተደሰትን | 👉የ ብዕር ጠብታ

የምንቀርባቸውን እንለይ!


በጣም በሚገርም ሁኔታ በህይወታችን ጥሩ ስኬት ላይ ሆነን እየተደሰትን ባለበት ሰዐት አንድ የሆነ ሰው ምናልባት የቅርብ የሆነ ሰው ይመጣና ይሄ ነገር ቢጨመርልህ ጥሩ ነበር በዚህ መልኩ ከሚሆን በሌላ መልኩ ቢደረግ እያለ እንደ አሰበልህ ሆኖ ያለህን ነገር በቂ አለመሆኑን ይነግርሀል ! በሱ ባለው መንገድ ካልሆነ ምንም ያልሆነልህ ያስመስዋል ፣ ያኔ አንተም ባለህ መደሰቱን አቁመህ በጎደለህ ነገር ማዘን ትጀምራለህ ጥሩውን የማየት አቅምህን ያሳጣሀል ስለዚህ ወንድሜ እህቴ በተቻላችው አቅም ከእንደዚህ አይነቱ ሀይል መጣጭ ሰው በፍጥነት ራቁ ከማበረታታት በላይ በመንቀፍ ወደታች ያደርጓችዋል እና በተቻለ መጠን ጥሩ እይታ ላለው ግዜያችውን ስጡ!

የተባረከ ቀን ተመኘን
#የብዕር_ጠብታ
@yebeir_tebta
#yebeir_tebta