Get Mystery Box with random crypto!

' ' ንግሥተ ሳባ (ማክዳ) ' ' (እንኳን ተወለድሽልን) ' ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ | የአባቶቼን ርስት አልሰጥም

" " ንግሥተ ሳባ (ማክዳ) " "
(እንኳን ተወለድሽልን)

" ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ።"

(የማቴዎስ ወንጌል 12 : 42)

✿ከበረከተ ልደቷ ይክፈለን፡፡✿

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/