እንዲ ነው ሚከፈል ፡ ፡ ፡ ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣ እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣ አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣ ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ። ፡ ፡ እናም... ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣ እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው። 3.5K views18:25