የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.97K
የሰርጥ መግለጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የልጆች ቲቪ።
#አዝናኝ እና አስተማሪ
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-03-10 20:36:35
ናሆም አምበሉ የካቲት 13 3ኛ ዓመት የልደት ቀን
እንኳን አደረሰህ ናሆምየ
2.9K views17:36
2022-03-10 20:34:11
ሰላም ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ
እንደ አዲስ የልደት ፎቶዎችን መላክ ትችላላቹ
@ye_Ethiopia_lejoch_bot
2.7K viewsedited 17:34
2021-12-09 13:23:51
Maya event organizer
our service
Birth day
Baby shower
Bridal shower
Anniversary
Graduation
Baptism
engagement party
0973303667
Price almost ነፃ
3.9K views10:23
2021-07-09 21:36:50
Live stream started
18:36
2021-04-28 16:30:08
NIKE ZOOM
Color ጥቁር በነጭ
Size 40
አድራሻ አዳማ እጃችን ላይ ነው
ዋጋ 1200
ስልክ 0909524208
6.7K views13:30
2021-04-28 16:30:08
VANS
Color ጥቁር በነጭ
Size 41
አድራሻ አዳማ እጃችን ላይ ነው
ዋጋ 1300
ስልክ 0909524208
6.0K views13:30
2021-04-06 08:07:06
የሀገረ አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከነገ ጀምሮ የ2012 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤትን አስመልክቶ የሚያቀርቡትን አቤቱታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል።
ኤጀንሲው አቤቱታዎችን የሚያስተናግደው ከነገ መጋቢት 28/2013 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ ነው።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ከግምት በማስገባት ኤጀንሲው አቤቱታዎችን የሚያስተናግደው በድህረ ገፁ www.neaea.gov.et ላይ መሆኑን ያሳወቀ ሲሆን ፤ አቤቱታ ያላቸው ተፈታኞች ዘውትር በስራ ሰዓት በድህረገፁ በመግባት 'compliant' የሚለውን በመጫን በሚፈጠረው ቅፅ አቤቱታ ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
5.7K views05:07
2021-03-31 12:24:41
#NEAEA
ትላንት የ2012 ዓ/ም ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።
የፈተናው ውጤት በተመለከተ አንዳንድ ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ቅሬታ እንዳላቸው እየገለፁ ሲሆን ይህንን ቅሬታም የሚመለከተው አካላ ምላሽ እንዲሰጥበት ጠይቀዋል።
ቅሬታ ማስተናገጃ መድረክም እንዲፈጠር ጥሪ አቅርበዋል። በተለይም በክልል ያሉ ነዋሪዎች።
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና የፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤትን አስመልክቶ ቅሬታ ካላቸው/አቤቱታ ካላቸው ከሰኞ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ማቅረብ እንደሚችሉ አሳውቋል።
በኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት ደጃፍ ላይ የተለጠፈው ማስታወቂያ ግን በክልል ያሉ ነዋሪዎች እንዴት ቅሬታ እንደሚያቀርቡ ያለው ነገር የለም ፤ ተከታትለን እናሳውቃለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
5.1K views09:24
2021-03-30 09:39:13
ውጤት እንዴት ማየት እንችላለን የሚለውን እናሳያቹሀለን
4.4K views06:39
2021-01-31 12:40:01
መልካም ልደት ለራኬብ መሥፍን እና እጹብ መሥፍን ጥር 29/2013
5.5K views09:40