Get Mystery Box with random crypto!

ሀበሻ ፍቅር ና ፌዝ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ydnke_smil — ሀበሻ ፍቅር ና ፌዝ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ydnke_smil — ሀበሻ ፍቅር ና ፌዝ
የሰርጥ አድራሻ: @ydnke_smil
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 414
የሰርጥ መግለጫ

funny vedio 🎞🎞
new tik tok vedio 🎥🎥
music 🎵🎵🎵
hot pic 👔👔👔
funny pic 😁😁
amzing love history 📨📨📨

ሁሉንም በአንድላይ የሚያገኙበት የናንተው ቻናል
jone share በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ
@kuzioo ሀሳብ አጋሩኝ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-24 21:30:07 በአራቱም አቅጣጫ የሰዉ ነፍስ መጥፋት ይቁም ! Withholding / tax / vat / tot እየተባለ ከነጋዴዉ እና ከደሞዝተኛ የሚቆረጠዉ ገንዘብ ለደህንነታችን አለፍ ሲል ለልማት እንጂ ለጦርነት እና ለመንግስት ገፅታ መገንቢያ መዋል የለበትም!
#ሰዉ_ሰራሽ_ርሃብ_ጦርነትና_ሞት_በቃን
253 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:20:24 የስንት አመት ፍቅረኛዬን የኔ ፍቅር ሽማግሌ ልልክ ነው እላታለሁ ከማን ጋር ተጣልተህ ነው ብላኝ እርፍ
233 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:20:24 ለምትውደው ስው ምንም አላደረኩለተም ብልህ አትጨነቅ ምክኒያቱም በንጹህ ልብህ መውደድህ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው
224 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:20:23 ራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ሌላ ሰዉን ማስደሰት አይችልም
217 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 23:30:40
Etio model @habesha king's
Cartonphoto yednke
@yednkeil
303 viewsedited  20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:34:37 ዉሽማ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ ተባበሩኝ ማሥረዳት አቃተኝ... Husband work go another man come and kiss አልኳት አልገባትም
292 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:34:37 የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!!
#ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!
284 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 22:54:42 አንድ አስደሳች ነገር ኳስ አፍቃሪያን ቤቲንግ መቁረጥ ፈልጋቹ real odd ከፈለጋቹ መበላት ከሰለቻቹ ይለቃል @@t.me/swageydnke በ tiktok ላይ ታገኛላቹ ግብና ፎሎ አርጉ
2.8K viewsedited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 22:49:02 "ፍቅረኛ እና የትዳር አጋር አገናኛለኹ" የሚል አንድ ደንበኛ ቢዝነስ ካርዱን ለቤቱ ሲያድል፣ ተስገብግበው የሚቀበሉት ባለትዳሮቹ ናቸው። ምንድን ነው ጉዱ ግን?
@swageydnke
376 viewsedited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 22:49:02 ሰዉ መሬቴ ብሄሬ ምናምን ብሎ ይፖስትና ፕሮው ስትገባ Bioው ላይ 'ዘረኛን እጠላለሁ' ምናምን ይልሃል ራስህን ጠልተህ እስከመቼ
355 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ