Get Mystery Box with random crypto!

«ከእናንተ መካከል በነፍሱ፣ በቤቱና በቤተሰቡ ስጋት ሳይኖርበት ሰላም የሆነ፤ አካሉ ከህመም ነፃ የ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

«ከእናንተ መካከል በነፍሱ፣ በቤቱና በቤተሰቡ ስጋት ሳይኖርበት ሰላም የሆነ፤ አካሉ ከህመም ነፃ የሆነና የዕለት ጉርሻውን ያገኘ ዱንያ በተሟላ መልኩ ለርሱ ተሰብስባለች»።
ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ:- ቲርሚዚ (2346)