Get Mystery Box with random crypto!

የብርሃን ልጆች

የቴሌግራም ቻናል አርማ yared13 — የብርሃን ልጆች
የቴሌግራም ቻናል አርማ yared13 — የብርሃን ልጆች
የሰርጥ አድራሻ: @yared13
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 236
የሰርጥ መግለጫ

የብርሃን ልጆች የቴሌቪዥን መርሐግብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን(የብርሃን ልጆች) መንፈሳዊ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 10:18:36 ቅዳሜ ሐምሌ 2 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
2ኛው ዙር የበጎ ማዕድ የድጋፍ መርሐ ግብር እና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ ልዩ መሰናዶ ቅዳሜ ሐምሌ 2/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ከጊዮርጊስ ስድስት ኪሎ ታክሲ መያዣው ፊት ለፊት በሚገኘው አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
በዕለቱ የብርሃን ልጆች በጎ ፍቃደኛ አምባሳደር አርቲስቶች 'ዘማሪያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ እርስዎም የበጎ ሥራ ተባባሪ ይሁኑ የቻላችሁ ደብተር ይዛችሁልን እንድትመጡ በፍቅር ቃል እንጠይቃችኋለን፡፡
መምህር ያሬድ ብርሃኑ
የብርሃን ልጆች መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
25 views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:05:24 የ2014 ዓ.ም የአባልነት ክፍያ 2 ቀን ብቻ ቀረው
ሰላም የብርሃን ልጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንደር አባላት የ2014 ዓ.ም አመታዊ የአባልነት ክፍያ የሚጠናቀቀው ሰኔ 30 ነው በመሆኑም ያልከፈላችሁ አባላት በቀሩት 2ቀናት ገቢ እንድታደርጉልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
መምህር ያሬድ ብርሃኑ
የብርሃን ልጆች መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
34 views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:04:58 ቅዳሜ ሐምሌ 2 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
2ኛው ዙር የበጎ ማዕድ የድጋፍ መርሐ ግብር እና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ ልዩ መሰናዶ ቅዳሜ ሐምሌ 2/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ከጊዮርጊስ ስድስት ኪሎ ታክሲ መያዣው ፊት ለፊት በሚገኘው አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
በዕለቱ የብርሃን ልጆች በጎ ፍቃደኛ አምባሳደር አርቲስቶች 'ዘማሪያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ እርስዎም የበጎ ሥራ ተባባሪ ይሁኑ የቻላችሁ ደብተር ይዛችሁልን እንድትመጡ በፍቅር ቃል እንጠይቃችኋለን፡፡
መምህር ያሬድ ብርሃኑ
የብርሃን ልጆች መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
33 views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:02:01 ቅዳሜ ሐምሌ 2 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
2ኛው ዙር የበጎ ማዕድ የድጋፍ መርሐ ግብር እና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ማሰባሰቢያ ልዩ መሰናዶ ቅዳሜ ሐምሌ 2/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ከጊዮርጊስ ስድስት ኪሎ ታክሲ መያዣው ፊት ለፊት በሚገኘው አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል፡፡
በዕለቱ የብርሃን ልጆች በጎ ፍቃደኛ አምባሳደር አርቲስቶች 'ዘማሪያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ እርስዎም የበጎ ሥራ ተባባሪ ይሁኑ የቻላችሁ ደብተር ይዛችሁልን እንድትመጡ በፍቅር ቃል እንጠይቃችኋለን፡፡
መምህር ያሬድ ብርሃኑ
የብርሃን ልጆች መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
28 views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:40:11 የብርሃን ልጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንደር በጎ ፍቃደኛ አምባሳደር ድምጻዊት ዳግማዊት ፀሐዬ በEbs ቅዳሜን ከሰዓት የሻይ ሰዓት እንግዳ ሆና ቀርባ ስለ ብርሃን ልጆች አስተዋውቃለች እናመሰግናለን እናንተም ተመልከቱት!!!
ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ
መምህር ያሬድ ብርሃኑ
የብርሃን ልጆች መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ
34 views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ